https://amh.sputniknews.africa/20260519/4269270.html
ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ የካፒታል ስትራቴጂ
ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ የካፒታል ስትራቴጂ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ሥርዓት የምታደርገው ሽግግር ከኢኮኖሚ ማሻሻያ ባለፈ፣ የሀገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት አቅም እና ቁጥጥር የሚፈትን ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ ለውጥ ግልጽነትን፣ ጠንካራ የሂሳብ አያያዝን እና ተወዳዳሪ የሆኑ የሀገር... 19.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-19T17:39+0300
2026-05-19T17:39+0300
2026-06-08T17:39+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4269111_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_1e9a3d6543ffe008326ee9fee6491bb3.png
ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ የካፒታል ስትራቴጂ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ሥርዓት የምታደርገው ሽግግር ከኢኮኖሚ ማሻሻያ ባለፈ፣ የሀገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት አቅም እና ቁጥጥር የሚፈትን ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ ለውጥ ግልጽነትን፣ ጠንካራ የሂሳብ አያያዝን እና ተወዳዳሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ የኢንቨስትመንት ባንኮችን መኖር የግድ ይላል።
"ገበያው በተለያዩ መንገዶች ዝግጁ መሆን እንዳለበት እናውቃለን። አንደኛው ነገር ግልጽነት እና ተገቢ የሆነ የፋይናንስ መዝገብ አያያዝ አስፈላጊነት ነው። በዚህ ረገድ እንደ IFRS ያሉ የሂሳብ አያያዝ ሥርዓቶች በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተግባራዊ መደረጋቸው ትልቅ እርምጃ ነው። ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከ50 በላይ ባለአክሲዮኖች ያሏቸው አክሲዮን ማኅበራት በባለሥልጣኑ ዘንድ መመዝገብ እንዳለባቸው በግልጽ አመልክቷል።" ሲሉ የአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ኃይሉ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ዝግጁነት እና የአህጉሪቱን የሉዓላዊ ዕዳ ፈተናዎች በሦስት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም ከአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አንዱዓለም ኃይሉ ፣ ከኤፍ ኤስ ዲ አፍሪካ የሉዓላዊ ዕዳ አማካሪ ሄንሪ ኪየሬሜ እና ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ ሶንያ ኢሶፕማድዬ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ሥርዓት የምታደርገው ሽግግር ከኢኮኖሚ ማሻሻያ ባለፈ፣ የሀገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት አቅም እና ቁጥጥር የሚፈትን ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ ለውጥ ግልጽነትን፣ ጠንካራ የሂሳብ አያያዝን እና ተወዳዳሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ የኢንቨስትመንት ባንኮችን መኖር የግድ ይላል።በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ዝግጁነት እና የአህጉሪቱን የሉዓላዊ ዕዳ ፈተናዎች በሦስት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም ከአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ኃይሉ (ዶ/ር) ፣ ከኤፍ ኤስ ዲ አፍሪካ የሉዓላዊ ዕዳ አማካሪ ሄንሪ ኪየሬሜ እና ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ ሶንያ ኢሶፕማድዬ ጋር ቆይታ አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4269111_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_1058cdf02fb348459472a6ee9b985fc7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ከዕዳ ወደ ፋይናንስ ሉዓላዊነት፡ የአፍሪካ የካፒታል ስትራቴጂ
17:39 19.05.2026 (የተሻሻለ: 17:39 08.06.2026) ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ሥርዓት የምታደርገው ሽግግር ከኢኮኖሚ ማሻሻያ ባለፈ፣ የሀገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት አቅም እና ቁጥጥር የሚፈትን ትልቅ እርምጃ ነው። ይህ ለውጥ ግልጽነትን፣ ጠንካራ የሂሳብ አያያዝን እና ተወዳዳሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ የኢንቨስትመንት ባንኮችን መኖር የግድ ይላል።
"ገበያው በተለያዩ መንገዶች ዝግጁ መሆን እንዳለበት እናውቃለን። አንደኛው ነገር ግልጽነት እና ተገቢ የሆነ የፋይናንስ መዝገብ አያያዝ አስፈላጊነት ነው። በዚህ ረገድ እንደ IFRS ያሉ የሂሳብ አያያዝ ሥርዓቶች በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተግባራዊ መደረጋቸው ትልቅ እርምጃ ነው። ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከ50 በላይ ባለአክሲዮኖች ያሏቸው አክሲዮን ማኅበራት በባለሥልጣኑ ዘንድ መመዝገብ እንዳለባቸው በግልጽ አመልክቷል።" ሲሉ የአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ኃይሉ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ዝግጁነት እና የአህጉሪቱን የሉዓላዊ ዕዳ ፈተናዎች በሦስት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም
ከአዋሽ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ኃይሉ (ዶ/ር) ፣
ከኤፍ ኤስ ዲ አፍሪካ የሉዓላዊ ዕዳ አማካሪ ሄንሪ ኪየሬሜ እና
ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (UNECA) የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ ሶንያ ኢሶፕማድዬ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox