https://amh.sputniknews.africa/20260519/4051518.html
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡፑቲን ቤጂንግ ሲደርሱ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ግንቦት 12 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በመጀመሪያ በጥቂት ቡድን፣ በመቀጠልም የየአገራቱ ልዑካን ቡድን አባላት በሚሳተፉበት ሰፊ ስብሰባ ላይ... 19.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-19T18:50+0300
2026-05-19T18:50+0300
2026-05-19T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/13/4051024_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_81987cfccc0d9c90daaffbc94bc05733.jpg
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡፑቲን ቤጂንግ ሲደርሱ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ግንቦት 12 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በመጀመሪያ በጥቂት ቡድን፣ በመቀጠልም የየአገራቱ ልዑካን ቡድን አባላት በሚሳተፉበት ሰፊ ስብሰባ ላይ ውይይት ያደርጋሉ። በተጨማሪም የሩሲያ እና የቻይና መሪዎች የሚሳተፉበት የሻይ ሥነ-ሥርዓት አቀባበል ተዘጋጅቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ
2026-05-19T18:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/13/4051024_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_459ea21ecdad3de670df7950e503572a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ
18:50 19.05.2026 (የተሻሻለ: 18:54 19.05.2026) ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤጂንግ ገቡ
ፑቲን ቤጂንግ ሲደርሱ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ግንቦት 12 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በመጀመሪያ በጥቂት ቡድን፣ በመቀጠልም የየአገራቱ ልዑካን ቡድን አባላት በሚሳተፉበት ሰፊ ስብሰባ ላይ ውይይት ያደርጋሉ።
በተጨማሪም የሩሲያ እና የቻይና መሪዎች የሚሳተፉበት የሻይ ሥነ-ሥርዓት አቀባበል ተዘጋጅቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

