https://amh.sputniknews.africa/20260519/4050150.html
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉ
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉየሩሲያ ክፍለ-ጦር ወታደሮች ግንቦት 8 እና 9 ሌሊት በጋኦ ክልል በሚገኝ አንድ መንደር ውስጥ በፈጸሙት ጥቃት፤ አንዱን የአሸባሪ ቡድን መሪ እና ምክትሎቹን መደምሰሳቸውን ኮርፕሱ... 19.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-19T18:01+0300
2026-05-19T18:01+0300
2026-05-19T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/13/4049997_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_887ee6fb39795d3c462952e01dd6a220.jpg
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉየሩሲያ ክፍለ-ጦር ወታደሮች ግንቦት 8 እና 9 ሌሊት በጋኦ ክልል በሚገኝ አንድ መንደር ውስጥ በፈጸሙት ጥቃት፤ አንዱን የአሸባሪ ቡድን መሪ እና ምክትሎቹን መደምሰሳቸውን ኮርፕሱ አስታውቋል። የሩሲያ ወታደሮች በኦፕሬሽኑ የደረሰውን ጉዳት ለመፈተሽ በሰሜን ምስራቅ ማዕከላዊ ማሊ ወደምትገኘው ስፍራ ያቀኑ ሲሆን፣ በአካባቢው ነዋሪዎችም ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉ
2026-05-19T18:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/13/4049997_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_9d188cfcc1cbd84a3e88f303c86da1ff.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉ
18:01 19.05.2026 (የተሻሻለ: 18:04 19.05.2026) ማሊያውያን የሩሲያ አፍሪካ ኮርፕስ የጥበቃ ቡድንን በደስታ ተቀበሉ
የሩሲያ ክፍለ-ጦር ወታደሮች ግንቦት 8 እና 9 ሌሊት በጋኦ ክልል በሚገኝ አንድ መንደር ውስጥ በፈጸሙት ጥቃት፤ አንዱን የአሸባሪ ቡድን መሪ እና ምክትሎቹን መደምሰሳቸውን ኮርፕሱ አስታውቋል።
የሩሲያ ወታደሮች በኦፕሬሽኑ የደረሰውን ጉዳት ለመፈተሽ በሰሜን ምስራቅ ማዕከላዊ ማሊ ወደምትገኘው ስፍራ ያቀኑ ሲሆን፣ በአካባቢው ነዋሪዎችም ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X