የኢኮኖሚ ግንኙነቶች የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅቶች ማዕከል መሆን አለባቸው - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaየኢኮኖሚ ግንኙነቶች የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅቶች ማዕከል መሆን አለባቸው - ክሬምሊን
የኢኮኖሚ ግንኙነቶች የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅቶች ማዕከል መሆን አለባቸው - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.05.2026
ሰብስክራይብ

የኢኮኖሚ ግንኙነቶች የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅቶች ማዕከል መሆን አለባቸው - ክሬምሊን

ፈታኝ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ቢኖሩም፣ የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱን የሩሲያው ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናግረዋል።

“የ2019 እና የ2023 ጉባኤዎች ለሩሲያ-አፍሪካ ትብብር አዲስ መነቃቃትን ፈጥረዋል። አሁን ባለው ግንኙነታችን ውስጥ ደግሞ ለኢኮኖሚያዊው ዘርፍ ትኩረት መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው” ብለዋል።

ℹ  የሮስኮንግረስ ፋውንዴሽን እንዳስታወቀው፤ ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ ስብሰባ በሞስኮ የተካሄደ ሲሆን፣ በዕቅዱ አጀንዳዎች እና ለሩሲያ-አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ፎረም ስለሚደረጉ ዝግጅቶች መክሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0