2ኛ ቀኑን የያዘው የናይሮቢ የትራንስፖርት አድማ ያለበት ሁኔታ

ሰብስክራይብ

2ኛ ቀኑን የያዘው የናይሮቢ የትራንስፖርት አድማ ያለበት ሁኔታ

የከተማዋ ጎዳናዎች በአብዛኛው ባዶ እንደሆኑ የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል። አብዛኛዎቹ የንግድ ተቋማት እስካሁን ዝግ ናቸው፤  የትራንስፖርት መስተጓጎሉ ወደ ከተማዋ የመግባት እና የመውጣት እንቅስቃሴ ላይ ተጽዕኖ ማድረጉን ቀጥሏል፤ እንዲሁም አንድም ሚኒ ባስ (ማታቱ) አይታይም።

የማታቱ አሽከርካሪዎች ተጨማሪ ማሳወቂያ እስኪወጣ ድረስ ሥራቸውን አቁመዋል፤ የደንብ ልብስ የለበሱ እና ሲቪል የለበሱ ፖሊሶችን ጨምሮ ከፍተኛ የፖሊስ ኃይል በከተማዋ ተሰማርቶ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0