https://amh.sputniknews.africa/20260518/4041337.html
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብት
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብት
Sputnik አፍሪካ
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብትአሊኮ ዳንጎቴ፣ በናይጄሪያ የነበራቸውን የስኬት ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ በማምጣጥ በጎዴ ከተማ በዓመት 3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ የሚያመርት ፋብሪካ እያስገነቡ... 18.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-18T20:17+0300
2026-05-18T20:17+0300
2026-05-18T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/12/4041184_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_47d74b485b9dbda54573a826cf937628.jpg
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብትአሊኮ ዳንጎቴ፣ በናይጄሪያ የነበራቸውን የስኬት ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ በማምጣጥ በጎዴ ከተማ በዓመት 3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ የሚያመርት ፋብሪካ እያስገነቡ ይገኛሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና አፍሪካዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ፣ ከ40 ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ የሀገሪቱን የውስጥ ፍላጎት ከመሸፈንም ባለፈ ለአኅጉሪቱ የግብርና ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀውን ፋብሪካ ግንባታ ጎብኝተዋል። ለመሆኑ እኚህ ቁጥር አንድ አፍሪካዊ ቢለየነር፣ በማዳበሪያ ምርት ላይ ያላቸው የካበተ ልምድ ምን ይመስላል? ቪዲዮውን ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብት
Sputnik አፍሪካ
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብት
2026-05-18T20:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/12/4041184_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_96a9ca3d349066fa912b08c303c814ea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብት
20:17 18.05.2026 (የተሻሻለ: 20:24 18.05.2026) ከናይጄሪያ እስከ ጎዴ፦ የአፍሪካን የማዳበሪያ ቀውስ ለመፍታት ቆርጠው የተነሱት ባለሀብት
አሊኮ ዳንጎቴ፣ በናይጄሪያ የነበራቸውን የስኬት ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ በማምጣጥ በጎዴ ከተማ በዓመት 3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ የሚያመርት ፋብሪካ እያስገነቡ ይገኛሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና አፍሪካዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ፣ ከ40 ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ የሀገሪቱን የውስጥ ፍላጎት ከመሸፈንም ባለፈ ለአኅጉሪቱ የግብርና ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀውን ፋብሪካ ግንባታ ጎብኝተዋል።
ለመሆኑ እኚህ ቁጥር አንድ አፍሪካዊ ቢለየነር፣ በማዳበሪያ ምርት ላይ ያላቸው የካበተ ልምድ ምን ይመስላል? ቪዲዮውን ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X