ዚምባብዌ የመጀመሪያዋን ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ ሾመች

ሰብስክራይብ

ዚምባብዌ የመጀመሪያዋን ሴት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ዳኛ ሾመች

እ.ኤ.አ. ከ2018 ጀምሮ በምክትል ዋና ዳኝነት ያገለገሉት ኤልዛቤት ጓንዛ ለሹመቱ “ብቁ” መሆናቸውን እና “ሰፊ የዳኝነት ልምድ” እንዳላቸው የዚምባብዌ የፕሬዝዳንታዊ ኮሙኒኬሽን መምሪያ አስታውቋል።

የኤልዛቤት ግዋንዛ ዋና ዋና ስኬቶች፦

በዚምባብዌ የሕግ ዲግሪ ካገኙ የመጀመሪያዎቹ ጥቁር ሴቶች መካከል አንዷ ናቸው፡፡

በደቡባዊ አፍሪካ የሴቶች እና የሕግ ምርምር ፕሮጀክት በጋራ በመመሥረት በአገር አቀፍ ደረጃ አስተባብረዋል፡፡

በፍትሕ እንዲሁም በማኅበረሰብ ልማት ሚኒስቴሮች ውስጥ የሕግ ድጋፍ ዳይሬክተር እና በኋላም የሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል፡፡

እ.ኤ.አ. በ1998 የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ሆነው የተሾሙ ሲሆን፣ በ2002 ደግሞ ወደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አድገዋል፡፡

በቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ለተፈጸሙ ወንጀሎች በተቋቋመው ዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ችሎት ውስጥ በዳኝነት ተመርጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0