ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን ለመግታት የሚያስችሉ ጠንካራ እርምጃዎችን በአዋጅ ደነገገች
18:26 18.05.2026 (የተሻሻለ: 18:34 18.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን ለመግታት የሚያስችሉ ጠንካራ እርምጃዎችን በአዋጅ ደነገገች
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ “የሉዓላዊነት ጥበቃ አዋጅ”ን ፈርመው ማጽደቃቸውን እሁድ ዕለት የወጣ መግለጫ አመልክቷል።
ሕጉ የሚከተሉትን ያካትታል፦
◾ የውጭ ወኪሎች ከመንግሥት ፈቃድ ውጪ ፖሊሲዎችን ከመቅረጽ ታግደዋል፡፡
◾ ሕጉን ጥሰው በሚገኙ አካላት ላይ እስከ 10 ዓመት የሚደርስ እስራት እና ከባድ የገንዘብ መቀጮ ይጥላል፡፡
◾ ከኡጋንዳ ብሔራዊ ጥቅም ይልቅ የውጭ አገራትን ፍላጎት ማሳደግና ማስተዋወቅን በወንጀል ያስቀጣል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X