https://amh.sputniknews.africa/20260518/4038053.html
ምሁራን በአፍሪካ ትክክለኛ ችግሮች ላይ እንዳያተኩሩ የገንዘብ እጥረት እንቅፋት ሆኖባቸዋል - ኢትዮጵያዊት ምሁር
ምሁራን በአፍሪካ ትክክለኛ ችግሮች ላይ እንዳያተኩሩ የገንዘብ እጥረት እንቅፋት ሆኖባቸዋል - ኢትዮጵያዊት ምሁር
Sputnik አፍሪካ
ምሁራን በአፍሪካ ትክክለኛ ችግሮች ላይ እንዳያተኩሩ የገንዘብ እጥረት እንቅፋት ሆኖባቸዋል - ኢትዮጵያዊት ምሁር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶክተር ኢትዮጵያ ለገሰ፣ "እኛ እንደ ምሁራን... 18.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-18T17:03+0300
2026-05-18T17:03+0300
2026-05-18T18:58+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/4038053.jpg?1779119899
ምሁራን በአፍሪካ ትክክለኛ ችግሮች ላይ እንዳያተኩሩ የገንዘብ እጥረት እንቅፋት ሆኖባቸዋል - ኢትዮጵያዊት ምሁር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶክተር ኢትዮጵያ ለገሰ፣ "እኛ እንደ ምሁራን የምንሳተፍባቸውን የምርምር ፕሮጀክቶችን ብትመለከት፣ የገንዘብ ድጋፍ ምንጫቸው ከአኅጉሪቱ ውጭ ነው። በዚህም ድጋፍ የሚያደርጉ ድርጅቶች አጀንዳዎች ስንከተል አኅጉራዊ ጉዳዮችን ወደጎን ስንል ልንታይ እንችላለን።" ብለዋል።ዶክተር ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፣ የምሁራኑን ክፍተት መሙላት ያስቸሰላል ያሉትን መፍትሔም ጠቁመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምሁራን በአፍሪካ ትክክለኛ ችግሮች ላይ እንዳያተኩሩ የገንዘብ እጥረት እንቅፋት ሆኖባቸዋል - ኢትዮጵያዊት ምሁር
17:03 18.05.2026 (የተሻሻለ: 18:58 18.05.2026) ምሁራን በአፍሪካ ትክክለኛ ችግሮች ላይ እንዳያተኩሩ የገንዘብ እጥረት እንቅፋት ሆኖባቸዋል - ኢትዮጵያዊት ምሁር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶክተር ኢትዮጵያ ለገሰ፣ "እኛ እንደ ምሁራን የምንሳተፍባቸውን የምርምር ፕሮጀክቶችን ብትመለከት፣ የገንዘብ ድጋፍ ምንጫቸው ከአኅጉሪቱ ውጭ ነው። በዚህም ድጋፍ የሚያደርጉ ድርጅቶች አጀንዳዎች ስንከተል አኅጉራዊ ጉዳዮችን ወደጎን ስንል ልንታይ እንችላለን።" ብለዋል።
ዶክተር ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር
ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን
ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፣ የምሁራኑን ክፍተት መሙላት ያስቸሰላል ያሉትን መፍትሔም ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X