አፍሪካ ከአሜሪካ ባዮላቦራቶሪዎች ባሻገር ‘የራሷ ጤና ተዋናይ’ መሆን አለባት - ፓን-አፍሪካኒስት

© telegram sputnik_ethiopiaአፍሪካ ከአሜሪካ ባዮላቦራቶሪዎች ባሻገር ‘የራሷ ጤና ተዋናይ’ መሆን አለባት - ፓን-አፍሪካኒስት
አፍሪካ ከአሜሪካ ባዮላቦራቶሪዎች ባሻገር ‘የራሷ ጤና ተዋናይ’ መሆን አለባት - ፓን-አፍሪካኒስት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.05.2026
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከአሜሪካ ባዮላቦራቶሪዎች ባሻገር ‘የራሷ ጤና ተዋናይ’ መሆን አለባት - ፓን-አፍሪካኒስት

ዋሽንግተን በዩክሬን ወይም በአፍሪካ አኅጉር ውስጥ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን በመለዋወጥ “በባዮ-ሽብርተኝነት” ላይ ተሰማርታለች ሲሉ የአፍሪካ ጥቁር መከላከያ ሊግ ፕሬዝዳንት እጉንቺ ቤሃንዚን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“የአፍሪካ ሕዝቦች እንደ ከብት ነው እየታዩ ያሉት። ምንም ዓይነት የቁጥጥር ሥርዓትና መርማሪ አካል ስለሌለ ማንኛውንም ነገር በላያቸው ላይ ይሞክራሉ። በምዕራባውያንና በአሜሪካውያን ዓይን የአፍሪካውያን ሕይወት ዋጋ የለውም” ሲሉ ገልጸዋል።

ምርመራውን ለአሜሪካ አሳልፎ ከመስጠት ይልቅ፣ እነዚህን ላቦራቶሪዎች ባስተናገዱት አገራት መሪነት መካሄድ እንዳለበትና ምናልባትም ቀደም ሲል ስለ ጉዳዩ አደገኝነት ማስጠንቀቂያ ከሰጠችው ከሩሲያ ጋር በመተባበር ሊሠራ እንደሚገባ ተናጋሪው አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0