የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምስረታውን 80ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አካሄደ
14:00 17.05.2026 (የተሻሻለ: 14:04 17.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የምስረታውን 80ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አካሄደ
የአየር መንገዱን የስምንት አስርት ዓመታት የስኬት ጉዞ አስመልክቶ የተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከቀድሞ አየር ማረፊያ እስከ አየር መንገድ ግሩፑ ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ጊቢ ድረስ ዛሬ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል።
በስፖርታዊ ክንውኑ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን፣ የአየር መንገዱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ አትሌቶችና የተቋም ሠራተኞች በተገኙበት ተከናውኗል።
ከሩጫ ውድድሩ ባለፈ አየር መንገዱ በአቪዬሽን፣ በካርጎና በሌሎች ዘርፎች እያከናወነ ያለውን አርዓያነት ያለው ተግባር በማሰብ፣ ምስረታውን በፓናል ውይይቶችና በአውደ ርዕዮች መከበሩም ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/5
© telegram sputnik_ethiopia

2/5
© telegram sputnik_ethiopia

3/5
© telegram sputnik_ethiopia

4/5
© telegram sputnik_ethiopia

5/5
© telegram sputnik_ethiopia
1/5
© telegram sputnik_ethiopia
2/5
© telegram sputnik_ethiopia
3/5
© telegram sputnik_ethiopia
4/5
© telegram sputnik_ethiopia
5/5
© telegram sputnik_ethiopia