በዚህ ዓመት በሞስኮ ላይ በተፈጸመ ትልቁ የዩክሬን ድሮን ጥቃት ቢያንስ 3 ሰዎች ሲሞቱ 12 ቆሰሉ - ከንቲባ

ሰብስክራይብ

በዚህ ዓመት በሞስኮ ላይ በተፈጸመ ትልቁ የዩክሬን ድሮን ጥቃት ቢያንስ 3 ሰዎች ሲሞቱ 12 ቆሰሉ - ከንቲባ

በአንድ ሌሊት በሞስኮ ክልል ከ80 በላይ ድሮኖች ተመተው መውደቃቸውን ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን አስታውቀዋል።

የአንድ ነዳጅ ማጣሪያ ግቢ እንዲሁም የመኖሪያ ሕንፃዎች ተመተዋል።

በሞስኮ አየር ማረፊያዎች ከ200 በላይ በረራዎች እንዲዘገዩ ተደርገዋል ወይም ተሰርዘዋል።

የሩሲያ የአየር መቃወሚያ የጠላት ድሮኖችን ሲመታ፤ የሩሲያ ድሮኖች በእንቅስቃሴ ላይ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0