https://amh.sputniknews.africa/20260517/4026361.html
አትሌት ብርቄ ሓየሎም የዳይመንድ ሊግ የሴቶች የ1500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች
አትሌት ብርቄ ሓየሎም የዳይመንድ ሊግ የሴቶች የ1500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
አትሌት ብርቄ ሓየሎም የዳይመንድ ሊግ የሴቶች የ1500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች አትሌቷ በቻይና ሻንግሃይ የተካሄደውን የ2026 የዳይመንድ ሊግ ውድድር 3:55.56 በሆነ ሠዓት በመግባት የውድድሩን አዲስ ክብረወሰን በማሻሻል እና... 17.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-17T12:33+0300
2026-05-17T12:33+0300
2026-05-17T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/11/4026208_15:0:1265:703_1920x0_80_0_0_9d18af3d5b90133d1659660cf5d25502.jpg
አትሌት ብርቄ ሓየሎም የዳይመንድ ሊግ የሴቶች የ1500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች አትሌቷ በቻይና ሻንግሃይ የተካሄደውን የ2026 የዳይመንድ ሊግ ውድድር 3:55.56 በሆነ ሠዓት በመግባት የውድድሩን አዲስ ክብረወሰን በማሻሻል እና የወቅቱን የዓለም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸናፊ ሆናለች። በዚሁ ውድድር ላይ የፓሪስ ኦሎምፒክ የ800 ሜትር የብር ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ፅጌ ዱጉማ 3፡55.71 በሆነ ሠዓት ሁለተኛ በመውጣት የግል ምርጥ ሠዓቷን ስታስመዘግብ፣ አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ደግሞ 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በሴቶች 5000 ሜትር፦ ፌይዝ ኪፕዬጎን ልቅና አምባው ሰናይት ጌታቸው ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/11/4026208_172:0:1109:703_1920x0_80_0_0_a55f60249f5ca7f7d81546d016507aff.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አትሌት ብርቄ ሓየሎም የዳይመንድ ሊግ የሴቶች የ1500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች
12:33 17.05.2026 (የተሻሻለ: 12:34 17.05.2026) አትሌት ብርቄ ሓየሎም የዳይመንድ ሊግ የሴቶች የ1500 ሜትር ውድድርን ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች
አትሌቷ በቻይና ሻንግሃይ የተካሄደውን የ2026 የዳይመንድ ሊግ ውድድር 3:55.56 በሆነ ሠዓት በመግባት የውድድሩን አዲስ ክብረወሰን በማሻሻል እና የወቅቱን የዓለም ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸናፊ ሆናለች።
በዚሁ ውድድር ላይ የፓሪስ ኦሎምፒክ የ800 ሜትር የብር ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ፅጌ ዱጉማ 3፡55.71 በሆነ ሠዓት ሁለተኛ በመውጣት የግል ምርጥ ሠዓቷን ስታስመዘግብ፣ አትሌት ወርቅነሽ መሰለ ደግሞ 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
በሴቶች 5000 ሜትር፦
ፌይዝ ኪፕዬጎን
ልቅና አምባው
ሰናይት ጌታቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X