ሩሲያ እና ማሊ በጥቅምት ወሩ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ዐቢይ ስምምነቶችን ሊፈራረሙ ነው - ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ማሊ በጥቅምት ወሩ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ዐቢይ ስምምነቶችን ሊፈራረሙ ነው - ሚኒስትር

ይህ ይፋ የተደረገው፣ በቅርቡ ከተካሄደው የካዛን ፎረም ጎን ለጎን የተደረገውን የሩሲያ-ማሊ መንግሥታት የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ተከትሎ በሩሲያ የኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌይ ትሲቪሌቭ አማካኝነት ነው።

በተጨማሪም ሲቪሌቭ የማሊ ኩባንያዎች በሚቀጥለው የሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ ያቀረቡላቸው ሲሆን፣ ግብዣውም ተቀባይነት አግኝቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0