በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ፤ የሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንቶች የስልክ ውይይት ማጠንጠኛ ነበር – ሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaበመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ፤ የሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንቶች የስልክ ውይይት ማጠንጠኛ ነበር – ሬምሊን
በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ፤ የሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንቶች የስልክ ውይይት ማጠንጠኛ ነበር – ሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2026
ሰብስክራይብ

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ፤ የሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንቶች የስልክ ውይይት ማጠንጠኛ ነበር – ሬምሊን

ክሬምሊን በመግለጫው፣ “ሁለቱም ወገኖች በቀጣናው የሚገኙትን ሁሉንም ሀገራት ጥቅሞች ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ የሰጥቶ መቀበል የሰላም ስምምነቶችን ለማዘጋጀት የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲያዊ ሂደቱን የመቀጠልን አስፈላጊነት ገልጸዋል” ብሏል።

የውይይታቸው ሌሎች ዐቢይ ነጥቦች፦

ሁለቱ ፕሬዝዳንቶች በሩሲያ እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል በፖለቲካዊ እና በንግድና ኢኮኖሚ ዘርፎች ያለው ትብብር ስኬታማ እድገትን አስመልክቶ መርካታቸውን ገልጸዋል።

መሪዎቹ ንቁ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማስቀጠል ተስማምተዋል።

ቭላድሚር ፑቲን፣ ከዩክሬን ግጭት ጋር ተያይዞ ለሚነሱ ሰብአዊ ጉዳዮች መፍትሄ ለመስጠት ላደረጉት ተከታታይ እገዛ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያንን አመስግነዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0