የመብረቅ ቁጣ በአሜሪካ፦ አንድ መንደር እና የባቡር ድልድይ ወደሙ

ሰብስክራይብ

#Viral | የመብረቅ ቁጣ በአሜሪካ፦ አንድ መንደር እና የባቡር ድልድይ ወደሙ

የሚዲያ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ አንድ አስፈሪ የሰደድ እሳት ወደ 6,000 ሄክታር የሚጠጋ መሬት አውድሟል። እሳቱ የተነሳው በቴክሳስ ግዛት ውስጥ በተከሰተ የመብረቅ አደጋ ምክንያት ሲሆን፣ በሠዓት ከ48 ኪሎ ሜትር በላይ በሚነፍስ ኃይለኛ ንፋስ በመታገዝ በከፍተኛ ፍጥነት ተዛምቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0