ሩሲያ እና ታንዛኒያ መጠነ-ሰፊ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ታንዛኒያ መጠነ-ሰፊ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ

የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማክሲም ሬሼትኒኮቭ እና የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት የፕላን እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር ኪቲላ ምኩምቦ በሰነዱ ላይ መፈራረማቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ከፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ዘግቧል።

ስምምነቱ የሚከተሉትን ዘርፎች ያጠቃልላል፦

ንግድ፣

ኢንዱስትሪ፣

ኢነርጂ (ኃይል)፣

ሎጅስቲክስ፣

ትምህርት እና

ቱሪዝም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0