https://amh.sputniknews.africa/20260516/4016044.html
የሱዳን ጦር በዳርፉር የሚገኘውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የኋላ ደጀን ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፀመ
የሱዳን ጦር በዳርፉር የሚገኘውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የኋላ ደጀን ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፀመ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ጦር በዳርፉር የሚገኘውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የኋላ ደጀን ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፀመየሱዳን መከላከያ ሰራዊት ከቻድ የጦር መሣሪያ እና የትጥቅ አቅርቦቶችን በሚቀበለውና የፈጣኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የሎጅስቲክስ ማዕከል በሆነችው ኒያላ ከተማ... 16.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-16T11:32+0300
2026-05-16T11:32+0300
2026-05-16T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4015891_21:0:1260:697_1920x0_80_0_0_9e01e1b9441c90ee60b52f31721d9fc8.jpg
የሱዳን ጦር በዳርፉር የሚገኘውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የኋላ ደጀን ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፀመየሱዳን መከላከያ ሰራዊት ከቻድ የጦር መሣሪያ እና የትጥቅ አቅርቦቶችን በሚቀበለውና የፈጣኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የሎጅስቲክስ ማዕከል በሆነችው ኒያላ ከተማ ላይ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ጠንካራ ጥቃቶችን እያሰነዘረ ይገኛል። የጥቃቱ ዒላማዎች፦ አየር ማረፊያ፣ የጥይት ማከማቻ እና የነዳጅ ዴፖዎች፣ የአየር መቃወሚያ ይዞታዎች፣ የዕዝ ማዕከላት፣ የድሮን ማስወንጨፊያ መሠረተ ልማቶች ናቸው።የፈጣኖ ደራሽ ኃይሎች በሱዳን ጦር ይዞታዎች ላይ ብርቱ ግፊት ማድረጋቸውን በቀጠሉበት በዚህ ወቅት፣ በሱዳን ያለው ሁኔታ በተለያዩ ግንባሮች በአንድ ጊዜ እጅግ በጣም ውጥረት እንደነገሰበት ቀጥሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4015891_176:0:1105:697_1920x0_80_0_0_951a8ca861e4f77669e1abb0a4619953.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሱዳን ጦር በዳርፉር የሚገኘውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የኋላ ደጀን ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፀመ
11:32 16.05.2026 (የተሻሻለ: 11:34 16.05.2026) የሱዳን ጦር በዳርፉር የሚገኘውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የኋላ ደጀን ማዕከል ላይ ጥቃት ፈፀመ
የሱዳን መከላከያ ሰራዊት ከቻድ የጦር መሣሪያ እና የትጥቅ አቅርቦቶችን በሚቀበለውና የፈጣኖ ደራሽ ኃይሎች ዋና የሎጅስቲክስ ማዕከል በሆነችው ኒያላ ከተማ ላይ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ጠንካራ ጥቃቶችን እያሰነዘረ ይገኛል።
የጥቃቱ ዒላማዎች፦
አየር ማረፊያ፣
የጥይት ማከማቻ እና የነዳጅ ዴፖዎች፣
የአየር መቃወሚያ ይዞታዎች፣
የዕዝ ማዕከላት፣
የድሮን ማስወንጨፊያ መሠረተ ልማቶች ናቸው።
የፈጣኖ ደራሽ ኃይሎች በሱዳን ጦር ይዞታዎች ላይ ብርቱ ግፊት ማድረጋቸውን በቀጠሉበት በዚህ ወቅት፣ በሱዳን ያለው ሁኔታ በተለያዩ ግንባሮች በአንድ ጊዜ እጅግ በጣም ውጥረት እንደነገሰበት ቀጥሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X