https://amh.sputniknews.africa/20260516/4014971.html
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ“የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኬንያ ሲደርሱ፣ ወጣቶች ሊቃወምሟቸው አስቀድመው ተዘጋጅተው ነበር፤ ምክንያቱም የእሳቸው ፍላጎት ግልጽ... 16.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-16T09:50+0300
2026-05-16T09:50+0300
2026-05-16T09:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4014818_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_74ea658ef7dd8ec2bb89308de905ca20.jpg
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ“የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኬንያ ሲደርሱ፣ ወጣቶች ሊቃወምሟቸው አስቀድመው ተዘጋጅተው ነበር፤ ምክንያቱም የእሳቸው ፍላጎት ግልጽ እንዳልሆነ እና ለአፍሪካውያን የተሻለ ጥቅም ሲባል እንዳልሆነ ያውቁ ነበር” ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት የመከላከያና ደህንነት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፎሴኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።የሳሕል ሀገራት ጥምረት በጉባኤው ላይ አለመገኘታቸው “ያስገርማል” ምክንያቱም “እነሱ የአፍሪካ ሉዓላዊነት እውነተኛ መገለጫዎች ናቸው” በማለት ኦታራ አታንኦት ሰጥተዋል።በተለይም እንደ ስፑትኒክ እና አርቲ ላሉ የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ምስጋና ይግባና፣ የአፍሪካ ወጣቶች አሁን ላይ በጣም ንቁና መረጃ እንዳላቸው የገለጹት ኦታራ፣ “እነዚህ ሚዲያዎች ሙያዊ ብቃትን ያሳያሉ፣ በእነሱም አማካኝነት ስለ እያንዳንዱ አካል ፍላጎት በሚገባ እንረዳለን” ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
2026-05-16T09:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/10/4014818_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1189838df8964a98556d30c810909afc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
09:50 16.05.2026 (የተሻሻለ: 09:54 16.05.2026) የማክሮን የኬንያ ጉብኝት ‘አጭበርባሪ የሥነ-ልቦና አካሄዳቸው ከእንግዲህ እንደማይሠራ ያሳያል’ ሲሉ የማሊ ፓርላማ አባል ተናገሩ
“የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኬንያ ሲደርሱ፣ ወጣቶች ሊቃወምሟቸው አስቀድመው ተዘጋጅተው ነበር፤ ምክንያቱም የእሳቸው ፍላጎት ግልጽ እንዳልሆነ እና ለአፍሪካውያን የተሻለ ጥቅም ሲባል እንዳልሆነ ያውቁ ነበር” ሲሉ የማሊ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት የመከላከያና ደህንነት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ፎሴኑ ዋታራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የሳሕል ሀገራት ጥምረት በጉባኤው ላይ አለመገኘታቸው “ያስገርማል” ምክንያቱም “እነሱ የአፍሪካ ሉዓላዊነት እውነተኛ መገለጫዎች ናቸው” በማለት ኦታራ አታንኦት ሰጥተዋል።
በተለይም እንደ ስፑትኒክ እና አርቲ ላሉ የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ምስጋና ይግባና፣ የአፍሪካ ወጣቶች አሁን ላይ በጣም ንቁና መረጃ እንዳላቸው የገለጹት ኦታራ፣ “እነዚህ ሚዲያዎች ሙያዊ ብቃትን ያሳያሉ፣ በእነሱም አማካኝነት ስለ እያንዳንዱ አካል ፍላጎት በሚገባ እንረዳለን” ሲሉ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X