https://amh.sputniknews.africa/20260515/4013784.html
መጽሐፉ በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እና ብሔራዊ ጥቅሞች የበለጠ ለማስጠበቅ ታልሞ እንደተተረጎመ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
መጽሐፉ በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እና ብሔራዊ ጥቅሞች የበለጠ ለማስጠበቅ ታልሞ እንደተተረጎመ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
Sputnik አፍሪካ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "የመደመር መንግሥት" መጽሐፍ የአረብኛ እትም በአቡ ዳቢ ተመረቀ መጽሐፉ በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እና ብሔራዊ ጥቅሞች የበለጠ ለማስጠበቅ ታልሞ እንደተተረጎመ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T20:30+0300
2026-05-15T20:30+0300
2026-05-15T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4013290_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5f63f413e95045698531b3b9d4a4ac08.jpg
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "የመደመር መንግሥት" መጽሐፍ የአረብኛ እትም በአቡ ዳቢ ተመረቀ መጽሐፉ በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እና ብሔራዊ ጥቅሞች የበለጠ ለማስጠበቅ ታልሞ እንደተተረጎመ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። በዩኤኢ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር፤ መጽሐፉ “አረብኛ ተናጋሪ ታዳሚዎችን ከኢትዮጵያ የመደመር ራዕይ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል” ሲሉ ተናግረዋል። ሀገራቱ የአዲሲቷን ኢትዮጵያ ተራማጅ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና ሁሉን አቀፍ የለውጥ ማዕቀፎች እንዲረዱ ትልቅ አቅም ይፈጥራልም ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4013290_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1f16d527c8d8fd25a74e85c43964a40d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
መጽሐፉ በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እና ብሔራዊ ጥቅሞች የበለጠ ለማስጠበቅ ታልሞ እንደተተረጎመ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
20:30 15.05.2026 (የተሻሻለ: 20:34 15.05.2026) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "የመደመር መንግሥት" መጽሐፍ የአረብኛ እትም በአቡ ዳቢ ተመረቀ
መጽሐፉ በዓረቡ ዓለም የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እና ብሔራዊ ጥቅሞች የበለጠ ለማስጠበቅ ታልሞ እንደተተረጎመ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
በዩኤኢ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር፤ መጽሐፉ “አረብኛ ተናጋሪ ታዳሚዎችን ከኢትዮጵያ የመደመር ራዕይ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል” ሲሉ ተናግረዋል።
ሀገራቱ የአዲሲቷን ኢትዮጵያ ተራማጅ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና ሁሉን አቀፍ የለውጥ ማዕቀፎች እንዲረዱ ትልቅ አቅም ይፈጥራልም ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X