https://amh.sputniknews.africa/20260515/4013216.html
አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ
አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
#viral| አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ የሱዳኑ አል-ሂላል የእግር ኳስ ክለብ የሩዋንዳ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ በ48 ሰዓታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ካርቱም ገብቷል፡፡ ይህም ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T20:15+0300
2026-05-15T20:15+0300
2026-05-15T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4013063_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_6eb540c74e56920ac06fae1e3766b930.jpg
#viral| አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ የሱዳኑ አል-ሂላል የእግር ኳስ ክለብ የሩዋንዳ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ በ48 ሰዓታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ካርቱም ገብቷል፡፡ ይህም ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሀገሩ የተመለሰበት አጋጣሚ ሆኗል።ቡድኑ ወደ ኦምዱርማን እና “ብሉ ጄውል” ስታዲየም አቅንቶ በደስታ በፈነጠዙ ደጋፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ
2026-05-15T20:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4013063_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_e9d5cba90ba5ee8e7796d8af5188d889.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ
20:15 15.05.2026 (የተሻሻለ: 20:24 15.05.2026) #viral| አል-ሂላል በሩዋንዳ ሊግ ታሪካዊ ድል መቀዳጀቱን ተከትሎ ወደ ሱዳን ተመለሰ
የሱዳኑ አል-ሂላል የእግር ኳስ ክለብ የሩዋንዳ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ በ48 ሰዓታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ካርቱም ገብቷል፡፡ ይህም ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሀገሩ የተመለሰበት አጋጣሚ ሆኗል።
ቡድኑ ወደ ኦምዱርማን እና “ብሉ ጄውል” ስታዲየም አቅንቶ በደስታ በፈነጠዙ ደጋፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X