https://amh.sputniknews.africa/20260515/4012554.html
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በግንቦት ወር መጨረሻ ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በግንቦት ወር መጨረሻ ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በግንቦት ወር መጨረሻ ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ከግንቦት 26 እስከ 29 በሩሲያ መንግሥታዊ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሕሙድ ታቢት ኮምቦ ማስታወቃቸውን... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T20:00+0300
2026-05-15T20:00+0300
2026-05-15T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4012401_0:53:1024:629_1920x0_80_0_0_699d624b496b152048ba033da590e15a.jpg
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በግንቦት ወር መጨረሻ ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ከግንቦት 26 እስከ 29 በሩሲያ መንግሥታዊ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሕሙድ ታቢት ኮምቦ ማስታወቃቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።ጉብኝቱ በሞስኮ የሚካሄዱ ስብሰባዎችን እና ዝግጅቶችን ያካትታል፡፡ በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ሳሚያ በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም አካል በሆኑ ሁነቶች ላይ ይሳተፋሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4012401_58:0:967:682_1920x0_80_0_0_b03cc26bb67209b4a08862588d53f3b1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በግንቦት ወር መጨረሻ ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ
20:00 15.05.2026 (የተሻሻለ: 20:04 15.05.2026) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት በግንቦት ወር መጨረሻ ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ
ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ከግንቦት 26 እስከ 29 በሩሲያ መንግሥታዊ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሕሙድ ታቢት ኮምቦ ማስታወቃቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።
ጉብኝቱ በሞስኮ የሚካሄዱ ስብሰባዎችን እና ዝግጅቶችን ያካትታል፡፡ በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ሳሚያ በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም አካል በሆኑ ሁነቶች ላይ ይሳተፋሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X