https://amh.sputniknews.africa/20260515/4012339.html
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት መካከል በአኅጉሪቱ ዐውድ ዙሪያ ያጠነጠነ ውይይት፣ ትብብር እና ምርምር መዳበር እንዳለበት... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T19:26+0300
2026-05-15T19:26+0300
2026-05-15T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4012186_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_80853e14de991cd622b6861a1656e0bc.jpg
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት መካከል በአኅጉሪቱ ዐውድ ዙሪያ ያጠነጠነ ውይይት፣ ትብብር እና ምርምር መዳበር እንዳለበት የክቡር ኮሌጅ ፕሬዚዳንት ደሳለኝ መኩሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "ባለፉት ዓመታት የአኅጉሪቱ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ይበልጥ ተዛማጅነታቸው ለምዕራቡ ዓለም ሥርዓት ነበር። በመሆኑም ያን በማረም ትምህርት ቤቶቹን ለአፍሪካ ተስማሚ ማድረግ አለብን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት
2026-05-15T19:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4012186_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f0c3ba93964bcb254a9d415aa610ae43.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት
19:26 15.05.2026 (የተሻሻለ: 19:34 15.05.2026) አብዛኞቹ የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ትክክለኛውን የአኅጉሪቱን ችግር አይፈቱም - የኮሌጅ ፕሬዚዳንት
በአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት መካከል በአኅጉሪቱ ዐውድ ዙሪያ ያጠነጠነ ውይይት፣ ትብብር እና ምርምር መዳበር እንዳለበት የክቡር ኮሌጅ ፕሬዚዳንት ደሳለኝ መኩሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
"ባለፉት ዓመታት የአኅጉሪቱ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ይበልጥ ተዛማጅነታቸው ለምዕራቡ ዓለም ሥርዓት ነበር። በመሆኑም ያን በማረም ትምህርት ቤቶቹን ለአፍሪካ ተስማሚ ማድረግ አለብን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X