https://amh.sputniknews.africa/20260515/4011888.html
ፈረንሳይ፤ ሩሲያ ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የትራንስፖርት ግንኙነት እንዳትፈጥር ማገድ ትፈልጋለች - አልጄሪያዊ ባለሙያ
ፈረንሳይ፤ ሩሲያ ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የትራንስፖርት ግንኙነት እንዳትፈጥር ማገድ ትፈልጋለች - አልጄሪያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ፤ ሩሲያ ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የትራንስፖርት ግንኙነት እንዳትፈጥር ማገድ ትፈልጋለች - አልጄሪያዊ ባለሙያ“ፈረንሳይ በአፍሪካ የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ በመሳተፍ፤ ሩሲያ የባሕር መዳረሻ እንዳታገኝ መከልከል እና 'የመከላከያ ቅጥሯን' ከጥቁር... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T18:55+0300
2026-05-15T18:55+0300
2026-05-15T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4011735_0:46:1280:766_1920x0_80_0_0_3b9258d3ddfb01feb766d4620151ecf6.jpg
ፈረንሳይ፤ ሩሲያ ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የትራንስፖርት ግንኙነት እንዳትፈጥር ማገድ ትፈልጋለች - አልጄሪያዊ ባለሙያ“ፈረንሳይ በአፍሪካ የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ በመሳተፍ፤ ሩሲያ የባሕር መዳረሻ እንዳታገኝ መከልከል እና 'የመከላከያ ቅጥሯን' ከጥቁር ባሕርና ከሜዲቴራኒያን እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ድረስ ለማስፋት ትፈልጋለች" ሲሉ በአልጀርስ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ሙስጠፋ ካሜል ፉዲ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።የኬንያ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ በዓለም አቀፍ ተዋናዮች መካከል የግጭት ነጥብ ሆኗል። በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ የትብብር ትኩረትን ከብሪክስ ሀገራት ጋር ማድረግ ተግባራዊ ስትራቴጂ ነው ብለዋል።የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራባውያን የቅድመ ሁኔታ ፖለቲካ በመራቅ፤ በብሪክስ ፕላስ ማዕቀፍ ተግባራዊ የባለብዙ ወገን ትብብራቸውን ሊያሰፉ እንደሚገባም ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4011735_99:0:1182:812_1920x0_80_0_0_7c5346f3c063bf2d11cbe949972fe401.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ፤ ሩሲያ ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የትራንስፖርት ግንኙነት እንዳትፈጥር ማገድ ትፈልጋለች - አልጄሪያዊ ባለሙያ
18:55 15.05.2026 (የተሻሻለ: 19:04 15.05.2026) ፈረንሳይ፤ ሩሲያ ከምስራቅ አፍሪካ ጋር የትራንስፖርት ግንኙነት እንዳትፈጥር ማገድ ትፈልጋለች - አልጄሪያዊ ባለሙያ
“ፈረንሳይ በአፍሪካ የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ በመሳተፍ፤ ሩሲያ የባሕር መዳረሻ እንዳታገኝ መከልከል እና 'የመከላከያ ቅጥሯን' ከጥቁር ባሕርና ከሜዲቴራኒያን እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ድረስ ለማስፋት ትፈልጋለች" ሲሉ በአልጀርስ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ሙስጠፋ ካሜል ፉዲ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
የኬንያ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ በዓለም አቀፍ ተዋናዮች መካከል የግጭት ነጥብ ሆኗል። በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ የትብብር ትኩረትን ከብሪክስ ሀገራት ጋር ማድረግ ተግባራዊ ስትራቴጂ ነው ብለዋል።
የአፍሪካ ሀገራት ከምዕራባውያን የቅድመ ሁኔታ ፖለቲካ በመራቅ፤ በብሪክስ ፕላስ ማዕቀፍ ተግባራዊ የባለብዙ ወገን ትብብራቸውን ሊያሰፉ እንደሚገባም ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X