https://amh.sputniknews.africa/20260515/4011234.html
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ የአኅጉሪቱ ሥርዓት ትምህርቶች አካባቢያዊ ተሞክሮዎችን እና ሀገር በቀል እውቀቶችን ማካተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ቀነኒሳ... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T18:02+0300
2026-05-15T18:02+0300
2026-05-15T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4011081_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3a8b0346b18d32fcaa783771c600e8b1.jpg
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ የአኅጉሪቱ ሥርዓት ትምህርቶች አካባቢያዊ ተሞክሮዎችን እና ሀገር በቀል እውቀቶችን ማካተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ቀነኒሳ ለሚ (ዶ/ር) ከአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ዋና ጸሐፊው "የትምህርት ሥርዓቶቻችን ከሀገር ውስጥ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሳይጣጣሙ ከውጭ የተቀዱ ናቸው። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጭምር ተማሪዎቻቸውን በመሬት ላይ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሳያስተዋውቁ ንድፈ ሃሳቦችን ብቻ ያስተምራሉ። ለዚህም ነው ሁላችንም በንድፈ ሃሳቦች ውስጥ ብቻ አልፈን ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቅን በኋላ ለተጨባጭ ሁኔታዎች የምንጋለጠው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ
2026-05-15T18:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4011081_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_37a543fc445919c9a1b130b507a74814.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ
18:02 15.05.2026 (የተሻሻለ: 18:04 15.05.2026) “የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት እሳቤ ነፃ መውጣት አለበት” – ባለሙያ
የአኅጉሪቱ ሥርዓት ትምህርቶች አካባቢያዊ ተሞክሮዎችን እና ሀገር በቀል እውቀቶችን ማካተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ቀነኒሳ ለሚ (ዶ/ር) ከአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ዋና ጸሐፊው "የትምህርት ሥርዓቶቻችን ከሀገር ውስጥ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሳይጣጣሙ ከውጭ የተቀዱ ናቸው። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጭምር ተማሪዎቻቸውን በመሬት ላይ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሳያስተዋውቁ ንድፈ ሃሳቦችን ብቻ ያስተምራሉ። ለዚህም ነው ሁላችንም በንድፈ ሃሳቦች ውስጥ ብቻ አልፈን ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቅን በኋላ ለተጨባጭ ሁኔታዎች የምንጋለጠው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X