የኢትዮጵያ ልዑክ በሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያ ቅኝት አደረገ
15:31 15.05.2026 (የተሻሻለ: 15:34 15.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ልዑክ በሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያ ቅኝት አደረገ
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ የተመራ ልዑክ፤ በካዛን እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የሩሲያ-እስላማዊው ዓለም የምጣኔ ሀብት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ልዑኩ ከመድረኩ ጎን ለጎን በማምረቻ እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ትብብሮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይቶችን እንዳካሄደ ሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
በሌላ በኩል፤ በሩሲያ የመኪና ኩባንያ ካማዝ ፋብሪካ ተገኝተው የምርት ሂደቱን እንደቃኙ ተገልጿል፡፡
በተጨማሪም በሩሲያ ግብርና ሚኒስቴር ስር ከሚንቀሳቀሰው የውጭ ኢኮኖሚ ኮርፖሬሽን ፕሮዲንቶርግ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia