የሩሲያ ሐኪሞች ከሚያዝያ 23 እስከ ግንቦት 6 ድረስ በኪንሻሳ እና በኪሳንጋኒ ለኮንጎ ዜጎች የህክምና እና የማማከር አገልግሎት መስጠታቸውን ስፑትኒክ አፍሪካ የደረሰው ጋዜጣዊ መግለጫ ይጠቁማል።

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የህክምና ቡድን የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተልዕኮውን አጠናቀቀ

የሩሲያ ሐኪሞች ከሚያዝያ 23 እስከ ግንቦት 6 ድረስ በኪንሻሳ እና በኪሳንጋኒ ለኮንጎ ዜጎች የህክምና እና የማማከር አገልግሎት መስጠታቸውን ​ስፑትኒክ አፍሪካ የደረሰው ጋዜጣዊ መግለጫ ይጠቁማል።

የህክምና ባለሙያዎቹ ያከናወኗቸው ተግባራት፦

27 ቀዶ ጥገናዎች፣

​ ለ556 ሰዎች የህክምና ማማከር አገልግሎት፣

​ በ3 የወሊድ ሂደቶች የድጋፍ ሚና መጫወት፣

​‍ ለ70 የህክምና ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠት።

​ልዑኩ የቀዶ ጥገና፣ የህፃናት ህክምና፣ የካንሰር ህክምና፣ የአልትራሳውንድ ምርመራ እና ማደንዘዣን ጨምሮ ከተለያዩ የህክምና ዘርፎች የተውጣጡ ሐኪሞችን ያካተተ ነበር።

​ ቡድኑ ቀጣይ ተልዕኮውን በካሜሩን የህክምና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎች እርዳታ በመስጠት ይቀጥላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0