https://amh.sputniknews.africa/20260515/4006702.html
ሊቢያ ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግንኙቷን ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች
ሊቢያ ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግንኙቷን ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ሊቢያ ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግንኙቷን ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች "ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ትብብር ማድረግ ለሊቢያ አዲስ አይደለም፤ ለረጅም ጊዜ የቆየ ነው። ከአጋራችን ጋር ያለንን ወታደራዊ ትብብር ለማስፋትና ለማጠናከር እየሠራን ነው" ሲሉ... 15.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-15T09:58+0300
2026-05-15T09:58+0300
2026-05-15T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4006549_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_60e2fe0d511785621bf8066df692d32d.jpg
ሊቢያ ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግንኙቷን ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች "ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ትብብር ማድረግ ለሊቢያ አዲስ አይደለም፤ ለረጅም ጊዜ የቆየ ነው። ከአጋራችን ጋር ያለንን ወታደራዊ ትብብር ለማስፋትና ለማጠናከር እየሠራን ነው" ሲሉ የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዋና ፀሐፊ ኻይሪ አል-ታሚሚ ተናግረዋል። በሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ኻሊፋ ሀፍታር ጥያቄ መሠረት ለሊቢያ መኮንኖችና ወታደሮች መጠነ-ሰፊ የሥልጠና ዕቅዶች መዘጋጀታቸውንም ጠቁመዋል። በዚህ ሥልጠና ሩሲያ፣ ግብፅ፣ ቤላሩስ፣ ጣሊያን እና ፓኪስታንን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ተሳትፈውበታል።ℹ ዋና ፀኃፊው ለሊቢያ ወታደራዊ ተቋማት ውህደት ዋነኛው ተግዳሮት በፖለቲከኞች መካከል ስምምነት አለመኖር ቢሆንም መሻሻሎች እየታዩ እንደሆንም አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0f/4006549_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_76227d8f20b819b07b3ce75bc407749a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሊቢያ ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግንኙቷን ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች
09:58 15.05.2026 (የተሻሻለ: 10:04 15.05.2026) ሊቢያ ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ግንኙቷን ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች
"ከሩሲያ ጋር ወታደራዊ ትብብር ማድረግ ለሊቢያ አዲስ አይደለም፤ ለረጅም ጊዜ የቆየ ነው። ከአጋራችን ጋር ያለንን ወታደራዊ ትብብር ለማስፋትና ለማጠናከር እየሠራን ነው" ሲሉ የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዋና ፀሐፊ ኻይሪ አል-ታሚሚ ተናግረዋል።
በሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ኻሊፋ ሀፍታር ጥያቄ መሠረት ለሊቢያ መኮንኖችና ወታደሮች መጠነ-ሰፊ የሥልጠና ዕቅዶች መዘጋጀታቸውንም ጠቁመዋል። በዚህ ሥልጠና ሩሲያ፣ ግብፅ፣ ቤላሩስ፣ ጣሊያን እና ፓኪስታንን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ተሳትፈውበታል።
ℹ ዋና ፀኃፊው ለሊቢያ ወታደራዊ ተቋማት ውህደት ዋነኛው ተግዳሮት በፖለቲከኞች መካከል ስምምነት አለመኖር ቢሆንም መሻሻሎች እየታዩ እንደሆንም አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X