የማሊ ጦር በቱዋሬግ ተዋጊዎች ቁጥጥር ስር በሚገኘው ኪዳል ግዛት ጥቃት እንደፈፀመ የሩሲያ የአፍሪካ ኮር ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopiaበተጨማሪም ጦሩ "ግልጽ ኢላማዎችን" እንደለየ እና በሚቀጥሉት ቀናት ጥቃቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአፍሪካ ኮር የጦር ተወካይ አስታውቀዋል።
በተጨማሪም ጦሩ ግልጽ ኢላማዎችን እንደለየ እና በሚቀጥሉት ቀናት ጥቃቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአፍሪካ ኮር የጦር ተወካይ አስታውቀዋል። - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.05.2026
ሰብስክራይብ
የማሊ ጦር በቱዋሬግ ተዋጊዎች ቁጥጥር ስር በሚገኘው ኪዳል ግዛት ጥቃት እንደፈፀመ የሩሲያ የአፍሪካ ኮር ገለፀ

በተጨማሪም ጦሩ "ግልጽ ኢላማዎችን" እንደለየ እና በሚቀጥሉት ቀናት ጥቃቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአፍሪካ ኮር የጦር ተወካይ አስታውቀዋል።

ኪዳል ከሚያዝያ ወር ጀምሮ በአዛዋድ ነፃ አውጪ ግንባር እና ተባባሪ የሽብር ቡድኖች ቁጥጥር ውስጥ እንደነበረም አስታውሷል።

እ.ኤ.አ በ2023 በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ስር የተቋቋመው የአፍሪካ ኮር ሦስት ዋና ዋና ተልዕኮዎች ላይ ያተኩራል፦

ክልላዊ ደህንነት ማረጋገጥ፣
በአፍሪካ ሽብርተኝነትን መዋጋት፣
አካባቢያዊ ኃይሎችን ማሠልጠን።

የሩሲያ ጦር ክንፍ ሚያዚያ 17 ቀን
የሽብር ቡድኖች ያቀነባበሩትን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የማሊ ሠራዊት እንዲያከሽፍ መርዳቱ የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0