የሊቢያ ብሔራዊ ጦር በሳኅል ቀጣና የሽብርተኝነት ስጋት ማየሉን ተከትሎ የድንበር ውጊያ ዝግጁነቱን አጠናከረ

© telegram sputnik_ethiopiaየሊቢያ ብሔራዊ ጦር በሳኅል ቀጣና የሽብርተኝነት ስጋት ማየሉን ተከትሎ የድንበር ውጊያ ዝግጁነቱን አጠናከረ
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር በሳኅል ቀጣና የሽብርተኝነት ስጋት ማየሉን ተከትሎ የድንበር ውጊያ ዝግጁነቱን አጠናከረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.05.2026
ሰብስክራይብ

የሊቢያ ብሔራዊ ጦር በሳኅል ቀጣና የሽብርተኝነት ስጋት ማየሉን ተከትሎ የድንበር ውጊያ ዝግጁነቱን አጠናከረ

​በማሊ የተፈጸሙ የሽብር ጥቃቶችን የጠቀሱት የጦሩ ዋና ፀሐፊ ኻይሪ አል-ታሚሚ፤ የሳኅል እና ሰሃራ አካባቢ አለመረጋጋት ለሊቢያ ቀጥተኛ ስጋት እንደሚፈጥር ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

​ጦሩ በአካባቢው ወታደሮችን በማሠማራት፣ ንቃቱን በመጨመር እና የክትትል ሥራዎችን በማጠናከር ምላሽ እየሰጠና ከጎረቤት የአፍሪካ ሀገራት ጋር በቅርበት በመቀናጀት ማንኛውንም ስጋት ለመመከት እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል።

"ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በሺዎች በሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች እንዋሰናለን። ይህ ተግዳሮት ቢኖርም፤ የሊቢያ የድንበር ደህንነት ለራሷም፣ ለሜዲትራኒያን ባሕርም እንዲሁም እስከ አውሮፓ የሚደርሰውን ቀጣናዊ ደህንነት ለመጠበቅ ወሳኝ በመሆኑ ቅንጅቱ ቀጥሏል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0