https://amh.sputniknews.africa/20260514/4002156.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ በዝግጅቱ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ፣ የኢትዮጵያ የአር መንገድ ሥራ አስፈጻሚዎች እና አመራሮች እና የተለያዩ... 14.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-14T18:20+0300
2026-05-14T18:20+0300
2026-05-14T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/4002268_14:0:1294:720_1920x0_80_0_0_8a625069ff0883bb0848347f77c885a7.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ በዝግጅቱ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ፣ የኢትዮጵያ የአር መንገድ ሥራ አስፈጻሚዎች እና አመራሮች እና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች መገኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ገልጿል። በትርዒቱ ላይ የቅርብ ጊዜ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ አውሮፕላኖች ለእይታ ቀርበዋል።የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፤ “የጄት መጓጓዣ አውሮፕላኖችን በመግዛት፣ በማብረር እና በመጠገን ረገድ ሁልጊዜም ግንባር ቀደም ነን። እንዲህ ያለ ዘመናዊ የአውሮፕላን ስብስብ መኖሩ በአፍሪካ ስኬታማ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂን እና የአውሮፕላን ስብስብን የሚወክል አየር መንገድ እንድንሆን አስችሎናል” ሲሉ ተናግረዋል። ቋሚ የአየር ትርዒቱ የአየር መንገዱን ታሪካዊ ጉዞና ዘመናዊ የአቪዬሽን አቅም ለጎብኚዎች የሚያሳይ ልዩ ዝግጅት እንደሆነ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
2026-05-14T18:20+0300
true
PT1S
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ቋሚ የአየር ትርዒት ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ
2026-05-14T18:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/4002268_174:0:1134:720_1920x0_80_0_0_866c02c2c552d284f081295dd5e6bd12.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia