የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር እና የማሊ ጦር በደቡባዊ ማሊ በሚገኝ የአሸባሪዎች ካምፕ ላይ የአየር ድብደባ ፈጸሙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር የአፍሪካ ኮር እና የማሊ ጦር በደቡባዊ ማሊ በሚገኝ የአሸባሪዎች ካምፕ ላይ የአየር ድብደባ ፈጸሙ

​የጦር ኃይሎቹ ዶንታምቡጉ አቅራቢያ ስውር አካባቢ የነበረውን የአሸባሪዎች የጦር መሣሪያ እና ታጣቂዎች ካምፕ በመለየት የአየር ጥቃት አካሂደዋል።

ጥቃቱን ተከትሎ በተከናወነ የአየር ቅኝት ኢላማው ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተረጋግጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0