የፑቲን የቻይና ጉብኝት በታቀደለት መርኃ-ግብር መሠረት በቅርቡ እንደሚካሄድ ክሬምሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የፑቲን የቻይና ጉብኝት በታቀደለት መርኃ-ግብር መሠረት በቅርቡ እንደሚካሄድ ክሬምሊን አስታወቀ

ለጉዞው የሚደረጉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንና የመጨረሻ ዝርዝር ጉዳዮች እየተከናወኑ እንደሚገኙ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።

ቪዲዮው ቭላድሚር ፑቲን በግንቦት ወር 2016 ዓ.ም ለይፋዊ ጉብኝት ቤጂንግ ሲደርሱ ያሳያል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |
አዳዲስ ዜናዎች
0