https://amh.sputniknews.africa/20260514/3998533.html
ከ158 ዓመታት በፊት በእንግሊዝ የተዘረፉት የመቅደላ ቅርሶች ኢትዮጵያ ገቡ
ከ158 ዓመታት በፊት በእንግሊዝ የተዘረፉት የመቅደላ ቅርሶች ኢትዮጵያ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ከ158 ዓመታት በፊት በእንግሊዝ የተዘረፉት የመቅደላ ቅርሶች ኢትዮጵያ ገቡ የተመለሱት ቅርሶች የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የወርቅ አምባር፣ የፀጉር ቁንዳላ ዘለላና መቅደላ ላይ ሕይወታቸው ባለፈበት ወቅት ለብሰውት የነበረው የሽማ ሸሚዝ ልብስ ቁራጭ... 14.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-14T12:30+0300
2026-05-14T12:30+0300
2026-05-14T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/3998039_0:88:1280:808_1920x0_80_0_0_7c6b81d69ca4e3d5806d2acd172e653c.jpg
ከ158 ዓመታት በፊት በእንግሊዝ የተዘረፉት የመቅደላ ቅርሶች ኢትዮጵያ ገቡ የተመለሱት ቅርሶች የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የወርቅ አምባር፣ የፀጉር ቁንዳላ ዘለላና መቅደላ ላይ ሕይወታቸው ባለፈበት ወቅት ለብሰውት የነበረው የሽማ ሸሚዝ ልብስ ቁራጭ ናቸው።ቅርሶቹ በእንግሊዝ ጦር አዝማችና በሌሎች ወታደሮች ተወስደው ሙዚየሞች ውስጥ እንደነበሩ ተገልጿል።የኢትዮጵያ ቅርፅ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው፤ "ሀገሪቱ በውጭ የሚገኙ ተጨማሪ ቅርሶቿን ለማስመለስ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች" ብለዋል። የቅርሶቹ ይፋዊ ርክክብ ግንቦት 7፣ 2018 ዓ.ም በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/3998039_44:0:1237:895_1920x0_80_0_0_0e56d4defc2830c71e88dd9ab405d879.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ158 ዓመታት በፊት በእንግሊዝ የተዘረፉት የመቅደላ ቅርሶች ኢትዮጵያ ገቡ
12:30 14.05.2026 (የተሻሻለ: 12:34 14.05.2026) ከ158 ዓመታት በፊት በእንግሊዝ የተዘረፉት የመቅደላ ቅርሶች ኢትዮጵያ ገቡ
የተመለሱት ቅርሶች የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የወርቅ አምባር፣ የፀጉር ቁንዳላ ዘለላና መቅደላ ላይ ሕይወታቸው ባለፈበት ወቅት ለብሰውት የነበረው የሽማ ሸሚዝ ልብስ ቁራጭ ናቸው።
ቅርሶቹ በእንግሊዝ ጦር አዝማችና በሌሎች ወታደሮች ተወስደው ሙዚየሞች ውስጥ እንደነበሩ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ቅርፅ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው፤ "ሀገሪቱ በውጭ የሚገኙ ተጨማሪ ቅርሶቿን ለማስመለስ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች" ብለዋል።
የቅርሶቹ ይፋዊ ርክክብ ግንቦት 7፣ 2018 ዓ.ም በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ይካሄዳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

