"የአፍሪካ መሪዎች የጋራ አቋም ከያዙ የውጭ ሀገራት ዜጎች ጥላቻን ሊያስወግዱ ይቻላሉ" - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

"የአፍሪካ መሪዎች የጋራ አቋም ከያዙ የውጭ ሀገራት ዜጎች ጥላቻን ሊያስወግዱ ይቻላሉ" - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ

አብዛኞቹ የአፍሪካ መሪዎች "የዜጎቻቸውን ፍላጎት ግምት ውስጥ ማስገባት አይፈልጉም"፤ በዚህም ሕዝቡ "መንግሥት በበቂው እየሠራ አይደለም" ብሎ እንዲያስብና "ሕግን በራሱ እንዲያሰፍን" ያደርገዋል ሲሉ የፖለቲካ ተንታኙ ሜትጂ ማክጎባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

 

"አኅጉሪቱ በግዙፍ ዓለም አቀፍ ኮርፖሬሽኖች  እየተመራች ነው፤ ትግሉም መሆን ያለበት እዚህ ላይ ነው" ብለዋል።

እነዚህ ሁሉ ችግሮች አኀጉሪቱ ልማትን ለማፋጠን የራሷን ሀብቶች መጠቀም ስትችልና በራሷ ቅድመ ሁኔታ ንግዶችን ማከናወን ስትጀምር መፍትሄ ያገኛሉ።

ደቡብ አፍሪካ በመላው አፍሪካ ነፃ የሰዎች ዝውውርን መምራት ለምን እንዳለባት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0