https://amh.sputniknews.africa/20260514/3996675.html
የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነውስብሰባው “አፍሪካዊ እሴቶች፣ ዓለም አቀፋዊ ዕድሎች፣ የአኅጉሪቱን ለውጥ በመምራት ረገድ የቢዝነስ ትምህርት ተቋማት ሚና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት... 14.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-14T11:04+0300
2026-05-14T11:04+0300
2026-05-14T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/3996982_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b079be9fb4e06191d96b71d285201c96.jpg
የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነውስብሰባው “አፍሪካዊ እሴቶች፣ ዓለም አቀፋዊ ዕድሎች፣ የአኅጉሪቱን ለውጥ በመምራት ረገድ የቢዝነስ ትምህርት ተቋማት ሚና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ይካሄዳል። መድረኩ የአኅጉሪቱን የቢዝነስ ትምህርት ጥራትና ተፅዕኖ ማሳደግ እንዲሁም ፈጠራን የማበረታታት ዓላማ አለው፡፡ በጉባኤው ከ40 ሀገራት የተውጣጡ ከ200 በላይ የትምህርት ቤቶቹ አመራሮች፣ ዲኖች፣ ተመራማሪዎች እና ፖሊሲ አውጪዎች ይሳተፈሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0e/3996982_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8c0ecfd9c9e5933a6422c933a1337c5a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
11:04 14.05.2026 (የተሻሻለ: 11:44 14.05.2026) የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ዓመታዊ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው
ስብሰባው “አፍሪካዊ እሴቶች፣ ዓለም አቀፋዊ ዕድሎች፣ የአኅጉሪቱን ለውጥ በመምራት ረገድ የቢዝነስ ትምህርት ተቋማት ሚና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ይካሄዳል።
መድረኩ የአኅጉሪቱን የቢዝነስ ትምህርት ጥራትና ተፅዕኖ ማሳደግ እንዲሁም ፈጠራን የማበረታታት ዓላማ አለው፡፡
በጉባኤው ከ40 ሀገራት የተውጣጡ ከ200 በላይ የትምህርት ቤቶቹ አመራሮች፣ ዲኖች፣ ተመራማሪዎች እና ፖሊሲ አውጪዎች ይሳተፈሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

