'የውጭ ሀገር ዜጎች ጥላቻ እና ጎሰኝነት፤ ቅኝ ገዥዎች እኛን በቀላሉ ለማስተዳደር የጠነሰሱት ነው' - ደቡብ አፍሪካዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

'የውጭ ሀገር ዜጎች ጥላቻ እና ጎሰኝነት፤ ቅኝ ገዥዎች እኛን በቀላሉ ለማስተዳደር የጠነሰሱት ነው' - ደቡብ አፍሪካዊ ባለሙያ

የውጭ ሀገር ዜጎች ጥላቻ ሥር መሠረቱ የቅኝ አገዛዝ ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ ነው የሚሉት የፖለቲካ ተንታኙ ሜትጂ ማክጎባ ናቸው።

ደቡብ አፍሪካ ይህንን በየግዜው የሚፈጠር ክስተት ለማስቆሞ በአኅጉሪቱ "የአፍሪካን ሕዝቦች ነፃ እንቅስቃሴ" በማረጋገጥ መሪ ሚና መጫወት አለባት ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"...ሰለነፃ እንቅስቃሴ እያወራህ ስርዓቶች ከሌሉህ ሌላ ቀውስ ትፈጥራለህ። ሰዎች ደግሞ በተፈጥሮ ሌሎች የመንቀሳቀሻ መንገዶችን ይፈጥራሉ" ሲሉ ማክጎባ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0