ህዋዌ በአፍሪካ ለሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዝግጁ የሆኑ የመረጃ ማዕከላት ፍላጎት እየጨመረ መሆኑን ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopiaህዋዌ በአፍሪካ ለሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዝግጁ የሆኑ የመረጃ ማዕከላት ፍላጎት እየጨመረ መሆኑን ገለጸ
ህዋዌ በአፍሪካ ለሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዝግጁ የሆኑ የመረጃ ማዕከላት ፍላጎት እየጨመረ መሆኑን ገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.05.2026
ሰብስክራይብ

ህዋዌ በአፍሪካ ለሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዝግጁ የሆኑ የመረጃ ማዕከላት ፍላጎት እየጨመረ መሆኑን ገለጸ

​የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዕድገት፣ የዲጂታል ጤና አገልግሎት እና የተቀናጀ (በኢንተርኔት እና በአካል) ትምህርት መስፋፋት፤ አፍሪካ ፈጣን፣ ሰፊ እና አስተማማኝ የመረጃ ማዕከል እንዲያስፈልጋት እያደረገ መሆኑን የህዋዌ ባለሙያ ጄምስ ማይና ተናግረዋል።

​የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የመረጃ ማዕከላት ከታች የተዘረዘሩትን ዘርፎች ሊያቀላጥፉ ይችላሉም ብለዋል፦

​ጤና ጥበቃ፣

​ትምህርት፣

​ማዕድን፣

​ የመረጃ ደህንነት፣

​የባንክ አገልግሎት።

​አንዳንድ የአፍሪካ ተቋማት ከጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ከአገልግሎት ገደቦች ስጋት የተነሳ በምዕራባውያን የአገልግሎት ሰጪዎች ላይ ያላቸውን ጥገኝነት እየቀነሱ መሆኑንም ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0