አፍሪካ በምዕራባውያን ‘ከመጠን በላይ እየተበዘበዘች’ ነው - ኮንጓዊ የማኅበረሰብ ጥናት ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በምዕራባውያን ‘ከመጠን በላይ እየተበዘበዘች’ ነው - ኮንጓዊ የማኅበረሰብ ጥናት ባለሙያ

አፍሪካውያን ምን ያህል ጥሬ ሀብት ተቆፍሮ ከአኅጉሪቱ እንደሚወጣ እንኳ እንደማያውቁ ዣን-ኤሜ ዲባካና ማንኬሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​ምዕራባውያን "የአፍሪካን ግስጋሴ አይፈልጉም" ሲሉም አስረግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0