https://amh.sputniknews.africa/20260513/3992323.html
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ የካቢኔ አባላቱ ሙሉውን ግንቦት ወር የሀገር በቀል ጨርቃጨርቅ ውጤቶችን መልበሳቸው የሀገር ውስጥ ባሕልን እና ጥበባዊ መገለጫዎችን... 13.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-13T16:31+0300
2026-05-13T16:31+0300
2026-05-13T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0d/3992170_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7ed7c6f2bb1b74ae409a4befbd4045c8.jpg
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ የካቢኔ አባላቱ ሙሉውን ግንቦት ወር የሀገር በቀል ጨርቃጨርቅ ውጤቶችን መልበሳቸው የሀገር ውስጥ ባሕልን እና ጥበባዊ መገለጫዎችን ለማሳደግ ያለመ መሆኑን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ይህ ተነሳሽነት ግንቦት 17 ከሚከበረው የ "አፍሪካ ቀን" እና ከግንቦት 13ቱ የዩኔስኮ "ዓለም አቀፍ የባሕል ብዝሃነት ቀን" ጋር የተጣጣመ ነው። "የባሕል ወር" በዚምባብዌ የባሕል ቅርሶች ላይ ትኩረት በማድረግ በየዓመቱ የሚካሄድ ብሔራዊ መርኃ-ግብር ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ
2026-05-13T16:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0d/3992170_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c8f92a8faaf1d121aff5e33dd4128936.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ
16:31 13.05.2026 (የተሻሻለ: 16:34 13.05.2026) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት እና ካቢኔያቸው ለባሕል ወር አከባበር የምዕራባውያን ሱፍ ልብሶችን በሀገር በቀል አልባሳት ተኩ
የካቢኔ አባላቱ ሙሉውን ግንቦት ወር የሀገር በቀል ጨርቃጨርቅ ውጤቶችን መልበሳቸው የሀገር ውስጥ ባሕልን እና ጥበባዊ መገለጫዎችን ለማሳደግ ያለመ መሆኑን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ይህ ተነሳሽነት ግንቦት 17 ከሚከበረው የ "አፍሪካ ቀን" እና ከግንቦት 13ቱ የዩኔስኮ "ዓለም አቀፍ የባሕል ብዝሃነት ቀን" ጋር የተጣጣመ ነው።
"የባሕል ወር" በዚምባብዌ የባሕል ቅርሶች ላይ ትኩረት በማድረግ በየዓመቱ የሚካሄድ ብሔራዊ መርኃ-ግብር ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X