ፌዴራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በፀጥታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopiaፌዴራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በፀጥታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
ፌዴራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በፀጥታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.05.2026
ሰብስክራይብ

ፌዴራል ፖሊስ እና የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በፀጥታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

 

ስምምነቱ ሐይማኖትን ሽፋን ያደረጉ ግጭቶችን ለመፍታት የሚደረጉ ጥረቶችን እንዲሁም የሰላምና ደህንነት ስጋቶችን ቀድሞ ለመከላከል ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል፡፡

 

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፤ “...ከሐይማኖት ተቋማት ጋር ተቀራርበን ከሠራን በወንጀል መከላከል ሥራችን ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት፣ ችግሮችን ለመፍታት፣ ለሀገር ሰላም በጋራ ለመቆም ስለሚረዳ እንደነዚህ ዓይነት ትብብሮች የፀጥታ ሥራዎችን ያቀላል” ብለዋል፡፡

 

“‎ሰላም የጋራ ዕሴት ነው” ያሉት የጉባኤው ዋና ፀኃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ፤ ስምምነቱ ትብብርና ቅንጅትን በማጠናከር ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ወሳኝ ሚና እንደሚኖረው አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0