ዚምባብዌ 1 ሚሊዮን ቶን ትርፍ የእህል ምርት እንደምትጠብቅ አስታወቀች

ሰብስክራይብ

ዚምባብዌ 1 ሚሊዮን ቶን ትርፍ የእህል ምርት እንደምትጠብቅ አስታወቀች

​ ሀገሪቱ የምግብ አቅርቦት ዋስትና ለማረጋገጥ እና የተፈጥሮ አደጋዎችን የመቋቋም አቅም ለማጠናከር ሰፊ የአየር ንብረት ምላሽ ስልቶችን ተግባራዊ እያደረገች መሆኑን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ጄንፋን ሙስዌሬ ገልጸዋል።

 

​"እስከ ሚያዚያ 28 ድረስ በብሔራዊ የእህል ገበያ ቦርድ የተያዘው የመንግሥት ክምችት 155,210 ቶን ይደርሳል። ይህም ​36,593 ቶን በቆሎ፣ ​1,614 ቶን ነጭ ማሽላ፣ 13,187 ቶን ቀይ ማሽላ፣ ​1,074 ቶን ሉል ዘንጋዳ ​እንዲሁም 102,740 ቶን የስንዴ ክምችትን ያካተተ ነው" ብለዋል።

​ የጥጥ ምርትን ለማነቃቃት ከእሴት ሰንሰለት ትስስር እና ፈጣን ኢንዱስትሪያላይዜሽን ጋር የማቀናጀት ሥራ እንደሚሠራም ጠቁመዋል።

ቪዲዮው ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0