ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፤ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነውን የቅደመ በሽታ መከላከል ሥራዎች የሚያከናወኑ ከ330 አዳዲስ የጤና ኬላዎች አገልግሎት መስጠት እንደጀመሩ በፓርላማ ቀርበው የተቋማቸውን የእቅድ አፈፃፀም ባቀረቡበት ወቅት ገልጸዋል።
14:19 13.05.2026 (የተሻሻለ: 14:24 13.05.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ ከ600 በላይ ጤና ኬላዎች እየተገነቡ ነው ሲል ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፤ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነውን የቅደመ በሽታ መከላከል ሥራዎች የሚያከናወኑ ከ330+ አዳዲስ የጤና ኬላዎች አገልግሎት መስጠት እንደጀመሩ በፓርላማ ቀርበው የተቋማቸውን የእቅድ አፈፃፀም ባቀረቡበት ወቅት ገልጸዋል።
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፤ ባከናወንኳቸው ተግባራት የእናቶችና የሕፃናት ሞትን በከፍተኛ ደረጃ ቀንሻለሁም ብሏል።
ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ቀሪ ያሏቸውን ሥራዎችን አንስተዋል፦
◻ የግብዓት አቅርቦት፣
◻ የተቋማት ግንባታና የአምቡላንስ አገልግሎት፣
◻ የሰው ኃይል ግንባታ።
"የጤናው ዘርፍ ሀገራዊ ምርትን በማሳደግ ከዚህ ቀደም 8 በመቶ ብቻ የነበረው የሀገር ውስጥ የጤና ግብዓት ምርት ወደ 46 በመቶ አድጓል" ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X