የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ የሚያደርገውን በረራ ሊያሳድግ ነው

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ የሚያደርገውን በረራ ሊያሳድግ ነው

አየር መንገዱ ከሰኔ 17 ጀምሮ ከእሁድ በስተቀር በሳምንት ስድስት ግዜ ቦይንግ 787 ድሪምላይነርን በመጠቀም ወደ ሞስኮ ዶሞዴዶቮ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በረራ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡

8 ሰዓታትን የሚፈጀው የሞስኮ-አዲስ አበባ ቀጥተኛ በረራ፤ የመካከለኛውን ምሥራቅ ሀገራት የአየር ክልል እንደማይጠቀም አየር መንገዱ አክሎ ገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0