ኬንያውያን ህጻናት ከፕሬዚዳንት ማክሮን ይልቅ ከረጅም ርቀት ሩጫ ጀግናው ኢሉድ ኪፕቾጌ ጋር ፎቶ መነሳትን መረጡ

ሰብስክራይብ

ኬንያውያን ህጻናት ከፕሬዚዳንት ማክሮን ይልቅ ከረጅም ርቀት ሩጫ ጀግናው ኢሉድ ኪፕቾጌ ጋር ፎቶ መነሳትን መረጡ

አትሌቱ የበርካታ ስኬቶች ባለቤት ስለሆነ ይሆን?

​ የሁለት ጊዜ የኦሊምፒክ ማራቶን ሻምፒዮን (እ.ኤ.አ 2016 እና 2020)፣

​ በ5000 ሜትር የኦሊምፒክ የነሐስ (እ.ኤ.አ 2004) እና የብር (2008) ሜዳሊያ ተሸላሚ፣

​ በ5000 ሜትር የዓለም ሻምፒዮን (እ.ኤ.አ 2003)፣

​ የቀድሞ የማራቶን የዓለም ሪከርድ ባለቤት፤ 2:01:09 (በርሊን፣ 2022)፣

​ ሁለት የኦሊምፒክ ድሎችን ጨምሮ 12 ጊዜ የማራቶን ውድድሮችን በማሸነፍ ክብረ ወሰን ያስመዘገበ፣

​ 42.195 ኪሎ ሜትር ርቀትን ከ2 ሰዓት በታች በመሮጥ የመጀመሪያው ሰው።

​ምርጫው ቀላል ይመስላል፡፡ ከዓለም ሻምፒዮን ወይስ አይኤስን በመደገፍ እና የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ በመሞከር ከሚከሰሱ ፕሬዚዳንት ጋር ፎቶ መነሳት?

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0