10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አፍሪካ ኅብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
አፍሪካ ኅብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.05.2026
ሰብስክራይብ
10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

በውይይቱ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እንደተገኙ የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ገልጿል።

መድረኩ በአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት የትብብር ማዕቀፍ ትግበራ ሂደት፣ በሰላም እና ደህንነት እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
10ኛው የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የከፍተኛ ደረጃ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.05.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0