https://amh.sputniknews.africa/20260512/4218913.html
81ኛ ዓመት የድል ቀን መታሰቢያ፦ የኢትዮጵያና የሶቪየት ህብረት የጋራ የፀረ-ፋሺዝም ትግል
81ኛ ዓመት የድል ቀን መታሰቢያ፦ የኢትዮጵያና የሶቪየት ህብረት የጋራ የፀረ-ፋሺዝም ትግል
Sputnik አፍሪካ
የድል ቀን ዘረኝነት ሽንፈትን ሲከናነብ ፣ አፍሪካዊያንም የነጻነት ትግላቸውን አቀጣጥለውበታል፡፡ 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T18:32+0300
2026-05-12T18:32+0300
2026-06-03T18:41+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/03/4218755_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_bcb6206751c53f797af98388a31f06b1.png
81ኛ ዓመት የድል ቀን መታሰቢያ፦ የኢትዮጵያና የሶቪየት ህብረት የጋራ የፀረ-ፋሺዝም ትግል
Sputnik አፍሪካ
"የሶቪየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀችው ድል የሩሲያውያን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው፤ ምክንያቱም ሁለቱም ሀገራት ለነፃነትና ለሉዓላዊነት ሲሉ ለከፈሉት መስዋዕትነት ትልቅ ማሳያ በመሆኑ ነው።" ሲሉ የታሪክ ተመራማሪውና ደራሲ አቶ ጥላሁን ጣሰው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
"በናዚ ጀርመን ላይ የተገኘው ድል የሁላችንም ድል ነው፤ ለሩሲያውያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካውያን በተለይም ደግሞ ላልተገዛችው ኢትዮጵያ ትልቅ ትርጉም አለው፡፡" በማለት ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው አክለዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶአችን፤ የሶቪየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ፣ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የታሪክ ቁርኝት እንቃኛለን። በውይይታችንም የታሪክ ተመራማሪውና ደራሲ አቶ ጥላሁን ጣሰው እንዲሁም የአርበኛው ፊታውራሪ ቅጣው አዘነ ልጅ እና እና ታሪክ ወዳዱን የኢንዱስትሪ ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እንግዶቻችን አድረገናቸዋል።
የድል ቀን ዘረኝነት ሽንፈትን ሲከናነብ ፣ አፍሪካዊያንም የነጻነት ትግላቸውን አቀጣጥለውበታል፡፡በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዷችን፤ የሶቪየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ፣ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የታሪክ ቁርኝት እንቃኛለን። በውይይታችንም የታሪክ ተመራማሪውና ደራሲ አቶ ጥላሁን ጣሰው እንዲሁም የፊታውራሪ ቅጣው አዘነ ልጅ እና የታሪክ ወዳዱን የኢንዱስትሪ ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እንግዶቻችን አድረገናቸዋል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/03/4218755_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_3029e0bf579a3dae02fbcb96a6adb2de.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
81ኛ ዓመት የድል ቀን መታሰቢያ፦ የኢትዮጵያና የሶቪየት ህብረት የጋራ የፀረ-ፋሺዝም ትግል
18:32 12.05.2026 (የተሻሻለ: 18:41 03.06.2026) "የሶቪየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀችው ድል የሩሲያውያን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው፤ ምክንያቱም ሁለቱም ሀገራት ለነፃነትና ለሉዓላዊነት ሲሉ ለከፈሉት መስዋዕትነት ትልቅ ማሳያ በመሆኑ ነው።" ሲሉ የታሪክ ተመራማሪውና ደራሲ አቶ ጥላሁን ጣሰው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የድል ቀን ዘረኝነት ሽንፈትን ሲከናነብ ፣ አፍሪካዊያንም የነጻነት ትግላቸውን አቀጣጥለውበታል፡፡
"በናዚ ጀርመን ላይ የተገኘው ድል የሁላችንም ድል ነው፤ ለሩሲያውያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካውያን በተለይም ደግሞ ላልተገዛችው ኢትዮጵያ ትልቅ ትርጉም አለው፡፡" በማለት ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው አክለዋል፡፡
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዷችን፤ የሶቪየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ፣ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የታሪክ ቁርኝት እንቃኛለን። በውይይታችንም የታሪክ ተመራማሪውና ደራሲ አቶ ጥላሁን ጣሰው እንዲሁም የፊታውራሪ ቅጣው አዘነ ልጅ እና የታሪክ ወዳዱን የኢንዱስትሪ ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እንግዶቻችን አድረገናቸዋል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን መረጃ ያድምጡ ፡