https://amh.sputniknews.africa/20260512/3985457.html
ባማኮ በቅርቡ በሀገሪቱ በደረሰው ቀውስ ለተደረገላት የመረጃ ድጋፍ ለሞስኮ ምሥጋና አቀረበች
ባማኮ በቅርቡ በሀገሪቱ በደረሰው ቀውስ ለተደረገላት የመረጃ ድጋፍ ለሞስኮ ምሥጋና አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ባማኮ በቅርቡ በሀገሪቱ በደረሰው ቀውስ ለተደረገላት የመረጃ ድጋፍ ለሞስኮ ምሥጋና አቀረበች የኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ አልሃምዱ አግ ኢልዬን፤ "የማሊ ወዳጆች" ሲሉ የገለጿቸውን ሀገራት በተለይም ሩሲያ፣ ቻይና፣ ቱርክ፣ ሞሮኮ፣ ሴኔጋል እና... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T19:25+0300
2026-05-12T19:25+0300
2026-05-12T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3985304_0:5:1280:725_1920x0_80_0_0_8ab2cda4fa1b1144c96ad5082ade2cf3.jpg
ባማኮ በቅርቡ በሀገሪቱ በደረሰው ቀውስ ለተደረገላት የመረጃ ድጋፍ ለሞስኮ ምሥጋና አቀረበች የኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ አልሃምዱ አግ ኢልዬን፤ "የማሊ ወዳጆች" ሲሉ የገለጿቸውን ሀገራት በተለይም ሩሲያ፣ ቻይና፣ ቱርክ፣ ሞሮኮ፣ ሴኔጋል እና ሌሎችንም እንዳመሠገኑ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።አንዳንድ የውጭ መገናኛ ብዙኃን ጥቃቶቹን ከመኮነን ይልቅ "ባማኮ ተከብባለች" የሚል መሰረተ ቢስ ወሬ ሲያሰራጩ እንደነበርም፤ ሚኒስትሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክተዋል። ጥቃቶቹ በውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት የተቀነባበሩ እና የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ለማዳከም የታለሙ የጥፋት ስልት አካል እንደነበሩም አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3985304_154:0:1127:730_1920x0_80_0_0_8a1bf66a05808432658660a57aef06d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ባማኮ በቅርቡ በሀገሪቱ በደረሰው ቀውስ ለተደረገላት የመረጃ ድጋፍ ለሞስኮ ምሥጋና አቀረበች
19:25 12.05.2026 (የተሻሻለ: 19:34 12.05.2026) ባማኮ በቅርቡ በሀገሪቱ በደረሰው ቀውስ ለተደረገላት የመረጃ ድጋፍ ለሞስኮ ምሥጋና አቀረበች
የኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ አልሃምዱ አግ ኢልዬን፤ "የማሊ ወዳጆች" ሲሉ የገለጿቸውን ሀገራት በተለይም ሩሲያ፣ ቻይና፣ ቱርክ፣ ሞሮኮ፣ ሴኔጋል እና ሌሎችንም እንዳመሠገኑ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
አንዳንድ የውጭ መገናኛ ብዙኃን ጥቃቶቹን ከመኮነን ይልቅ "ባማኮ ተከብባለች" የሚል መሰረተ ቢስ ወሬ ሲያሰራጩ እንደነበርም፤ ሚኒስትሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አመልክተዋል።
ጥቃቶቹ በውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት የተቀነባበሩ እና የሳኅል ቀጣና ሀገራትን ለማዳከም የታለሙ የጥፋት ስልት አካል እንደነበሩም አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X