ደቡብ አፍሪካ ከብሪታንያ አገዛዝ ጋር በተደረገው የነፃነት ትግል ለተዋደቁት የኮሳ ንጉሥ የመታሰቢያ ሐውልት ገነባች

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ ከብሪታንያ አገዛዝ ጋር በተደረገው የነፃነት ትግል ለተዋደቁት የኮሳ ንጉሥ የመታሰቢያ ሐውልት ገነባች

ምክትል ፕሬዚዳንት ፖል ማሻቲሌ ለዝነኛው መሪ እና ተዋጊ ንጉሥ ሂንትሳ ካኻውታን መታሰቢያ የተገነባውን ሐውልት በይፋ መርቀዋል።

ሥነ-ሥርዓቱ የንጉሡን ሕያው የመሪነት አሻራ እና የማኅበረሰብ ልማት እንዲሁም ዓመታዊ የመታሰቢያ መርኃ-ግብር መጀመሩን ያበሰረ 191ኛ የሙት ዓመት አከባበር ነው።

ማዕከላዊ የኮወሳ መንግሥትን ከገነቡት መሪዎች አንዱ ሂንትሳ ካኻውታ (እ.ኤ.አ ከ1780-1835 ገደማ)፤ የብሪታንያ የቅኝ ግዛት ኃይሎችን በመቃወም ትግል መርተዋል። ንጉሡ ለሰላም ንግግር በተያዙበት ወቅት አሁንም ድረስ አከራካሪ በሆነ ሁኔታ እንደተገደሉ ይነገራል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0