https://amh.sputniknews.africa/20260512/3985018.html
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች እ.ኤ.አ ከ2026–2030 የሚዘልቀው ብሔራዊ የጤና ፖሊሲ ዋና ዋና በሽታዎችን ለመቋቋም የታለሙ 28 ግቦችን የያዘ መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ አሌክስ ካታክዌ ተነሳሽነቱ... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T19:13+0300
2026-05-12T19:13+0300
2026-05-12T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3984865_0:0:768:432_1920x0_80_0_0_ba0fe0911d1b315de532703645877abb.jpg
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች እ.ኤ.አ ከ2026–2030 የሚዘልቀው ብሔራዊ የጤና ፖሊሲ ዋና ዋና በሽታዎችን ለመቋቋም የታለሙ 28 ግቦችን የያዘ መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ አሌክስ ካታክዌ ተነሳሽነቱ ይፋ በተደረገበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ገልጸዋል።ፖሊሲው ከሌሎች በሽታዎች በተጨማሪ በኤችአይቪ፣ በወባ እና በሳንባ ነቀርሳ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግም አክለዋል። መንግሥት ለጤናው ዘርፍ የሚመደበውን የገንዘብ ድጋፍ በማሣደግ መሠረተ ልማቶችን እንዳስፋፋ እና ተጨማሪ የጤና ባለሙያዎችንም እንደቀጠረ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች
2026-05-12T19:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3984865_96:0:672:432_1920x0_80_0_0_8cb05c4e25b0e64b3a4eeb721b013472.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች
19:13 12.05.2026 (የተሻሻለ: 19:14 12.05.2026) ዛምቢያ ፍትሐዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት አዲስ የጤና ፖሊሲ አፀደቀች
እ.ኤ.አ ከ2026–2030 የሚዘልቀው ብሔራዊ የጤና ፖሊሲ ዋና ዋና በሽታዎችን ለመቋቋም የታለሙ 28 ግቦችን የያዘ መሆኑን የጤና ሚኒስትሩ አሌክስ ካታክዌ ተነሳሽነቱ ይፋ በተደረገበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ገልጸዋል።
ፖሊሲው ከሌሎች በሽታዎች በተጨማሪ በኤችአይቪ፣ በወባ እና በሳንባ ነቀርሳ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግም አክለዋል።
መንግሥት ለጤናው ዘርፍ የሚመደበውን የገንዘብ ድጋፍ በማሣደግ መሠረተ ልማቶችን እንዳስፋፋ እና ተጨማሪ የጤና ባለሙያዎችንም እንደቀጠረ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X